ይህ ጥናት በኦሮሚያ ክሌሌ በጅማ ዞን በጢሮ አፇታ ወረዲ እና በኦሞናዲ ወረዲ በሚገኙ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች የአማርኛ ቋንቋ መምህራን ዕሇታዊ ዕቅዴ አዘገጃጀትና አተገባበር ምን እንዯሚመስሌ እና እንዳት እንዯሚዘጋጅ መተንተን ዓይነተኛ ዓሊማው ነው፡፡ ጥናቱ መሰረታዊ ጥያቄዎችን ተንተርሶ ገሊጭ የምርምር ስሌትን መነሻ በመጠቀም አይነታዊ የመረጃ መተንተኛ ዘዳን በመጠቀም በሰነዴ ፌተሻ፣ በቃሇ-መጠይቅ እና ምሌከታ የተገኙ መረጃዎችን በክሇሳ ዴርሳናት ውስጥ በተጠቀሱ ተመራማሪዎች ሀሳብ ጥንካሬን እንዱያገኝ በማዴረግ ሇመተንተን ጥረት ተዯር...