Download የፍቺ አፈፃፀምና ህጋዊ ውጤቶቹ በተሻሻለው የፌደራል የቤተሰብ ህግ - ALE HIG ⚖️ አለ ሕግ book pdf free download link or read online here in PDF. Read online የፍቺ አፈፃፀምና ህጋዊ ውጤቶቹ በተሻሻለው የፌደራል የቤተሰብ ህግ - ALE HIG ⚖️ አለ ሕግ book pdf free download link book now. All books are in clear copy here, and all files are secure so don't worry about it. This site is like a library, you could find million book here by using search box in the header.
ጋብቻ በሰው ልጆችን ሁለንተናዊ ክዋኔ ውስጥ ትልቅ ሚና ያለው የተከበረ ማህበራዊ ተቋም ነው። በአገራችን ኢትዮጵያ ጋብቻ በተጋቢዎች ነፃ ፈቃድ ላይ ተመስርቶ የሚቋቋም ሆኖ ራሱን የቻለ ልዩ የህግ ጥበቃ የሚደረግለት ትልቅ የቤተሰብ ብሎም የሀገር መሰረት ነው። ይሁንና ይህ በተጋቢዎች ሙሉ ፈቃድ በመርህ ደረጃ እስከ ህይወታቸው ፍፃሜ ድረስ በአብሮነት ለመዝለቅ የሚመሰረተው ጋብቻ ፍቺን ጨምሮ በተለያየ ምክንያቶች ሊፈርስ ይችላል፡፡ በአገራችን ለጋብቻ ከተሰጡት ልዩ ጥበቃዎች ውስጥም አንዱ ጋብቻ የሚመሰረትባቸው ሰፋ ያሉ መንገዶች ቢኖሩም ፍቺን በተመለከ...
Read : የፍቺ አፈፃፀምና ህጋዊ ውጤቶቹ በተሻሻለው የፌደራል የቤተሰብ ህግ - ALE HIG ⚖️ አለ ሕግ pdf book online Select one of servers for direct link: |
---|