Download ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ.ም ተማሪዎቹን በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ። - Jinka University book pdf free download link or read online here in PDF. Read online ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ.ም ተማሪዎቹን በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ። - Jinka University book pdf free download link book now. All books are in clear copy here, and all files are secure so don't worry about it. This site is like a library, you could find million book here by using search box in the header.
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመደበኛ መርሀግብር በባችለር ዲግሪ ያሰለጠናቸው ተማሪዎችን በዛሬው እለት በደማቅ ስነ-ስርዐት አስመርቋል።. ዩኒቨርስቲው በአራት ኮሌጆች በአጠቃላይ 1011ተማሪዎችን ያስመረቀ ሲሆን ከእነዚህም መካከል አራት መቶ ሁለቱ ሴቶች መሆናቸውን የዩኒቨርስቲው ሬጅስትራር ዳይሬክቶሬት አሳውቋል።. በእለቱም የዩኒቨርሲቲው የስራ አመራር ቦርድ አባላትና ሌሎች የፌደራል፣ የክልልና የዞን ባለስልጣናት ተገኝተው ከምርቃት ፕሮግራሙ መጨረሻም የችግኝ ተከላ ፕሮግራም አካሂደዋል።.
Read : ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የ2013 ዓ.ም ተማሪዎቹን በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ። - Jinka University pdf book online Select one of servers for direct link: |
---|